አግሪብሪጅ ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.ማ.

ሽያጭ

አግሪብሪጅ ባለሁለት እና ባለአራት ጎማ ትራክተሮችን፣ አስፈላጊ መሳሪያዎችን እንዲሁም ሰፊ የመለዋወጫ እቃዎችና ተጨማሪ መገልገያዎች ክምችትን ጨምሮ አስተማማኝ ማሽነሪዎችን በመሸጥ ገበሬዎችን እና የግብርና ንግዶችን ያገናኛል። በሽያጭና አቅርቦት አገልግሎታችን አማካኝነት ዘመናዊ እርሻን ይበልጥ ውጤታማ፣ ቀልጣፋና ዘላቂ ለማድረግ የተነደፉ ተግባራዊ መፍትሄዎችን እናቀርባለን።

የሽያጭ ቁርጠኝነታችን መሳሪያ ከማቅረብ እጅግ የላቀ ነው። ከደንበኞቻችን ጋር በቅርበት በመተባበር፦

  • የእርሶን ልዩ የእርሻ ተግዳሮቶችና የስራ ግቦች መረዳት።
  • ለመሬትዎ በጣም የሚስማሙ ማሽነሪዎችንና መሳሪያዎችን በትክክል መምከር።
  • መሳሪያዎን ለረጅም ጊዜ አስተማማኝነት እንዴት መስራትና መጠበቅ እንደሚችሉ በባለሙያ መመሪያ መደገፍ።

ይህ አገልግሎት ይፈልጋሉ?

ቡድናችንን ያነጋግሩ፤ ለመጀመር እንረዳዎታለን።

አግኙን
ቀጥታ ውይይትሽያጭ | አግሪብሪጅ ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.ማ.